በየኛ ስቶክ፤ ንግድን መምራት አድካሚ ስራ መሆን የለበትም ብለን እናምናለን:: በየኛ ቴክ ሶልውሽን የፈጠራ ማእከል የበለጸገው ሲስተማችን፤ ዋና አላማው ለ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች፤ ለጅምላ አከፋፋዮች እና ለችርቻሮ ነጋዴዎች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቴክኖሎጂ ማቅረብ ነው፡፡ የላቀ የሶፍትዌር ምህንድስናን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር በማቀናጀት ተራ የክምችት መቆጣጠሪያ ከመሆን አልፎ የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ ነው፡፡
ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያሸጋግሩ አገልግሎቶች
በወረቀት እና በኤክሴል የሚሰሩትን አድካሚ ስራ በዘመናዊ የኛ ስቶክ ሲስተም በቀላሉ ይተኩ፡፡
ግምትን ያስቀሩ፤ ሲስተሙ በሚሰጥዎት ትክክለኛ ሪፖርት ላይ ተመስርተው ትርፍዎን ያሳድጉ፡፡
እያንዳንዱ እቃ የት መጋዘን እንዳለና የት እንደተሸጠ እና ያለበትን አጠቃላይ መረጃ ይከታተሉ።
የእለት የሳምንት እና የአመት የሽያጭ ትርፍና ኪሳራን በቀላሉ ይወቁ፡፡
ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ እና የክምችት ስራዎችን ለየኛ ስቶክ ይተውና እርስዎ ንግድዎን በማስፋፋት ላይ ብቻ ያተኩሩ፡፡
በአይነት እና በመሸጫ ቦታ አይገደቡም በቀላሉ ብዙ መሸጫ ቦታ ቢኖሮት የእያንዳንዱን የሽያጭ ቦታ በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ፡፡
ሲስተማችን ለንግድዎ ስኬት አስፈላጊ የሆኑ ሁሉንም አሟልቶ ይዟል።
BIG NEWS: Yegna Stock is now an App! Transform your business management with the official Yegna Sto.
ይጎብኙን